ለውጥ እናመጣለን ሴቶችን እናበረታታለን ህጻናትን ማሳደግ ህይወትን እንቀይራለን

በጋራ ለእድገት የሚያበቁ በራስ የሚተማመን ፣ የደመቀና ብሩህ የወደፊት ህይወት የሚያስችል ትርጉም ያለው ስልጠና በመስጠት ለራሳቸውም ለማህበረሰባቻችው እንዲለውጡ ና እንዲያሳድጉ እንግዛቸው።

አገልግሎት

የልጆች ድጋፍ

ህይወትን በሂደት እንለውጥ

ተቀላቀሉን

አብረን ህልሞችን እናበረታታ ማህበረሰባችን እናገለግል

ራዕይ

ራዕይ

ንቁ ማህበረሰብ ለመገንባት ግንዛቤን በመፍጠር፣ የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ እና ግለሰቦች ዘላቂ ልማት እና ክብር ያለው ህይወት እንዲመሩ እድሎችን በመፍጠር እንሰራለን።

ተልዕኮ

ተልዕኮ

ዘላቂ ለውጥ ለማምጣት ማህበረሰቦችን ማሳደግ ፣ ትምህርትን በማስፋፋትና አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን በማሟላት ለሁሉም እድል ለመፍጠር እንሰራለን ። ሁሉም ሰው በክብር ፣በጤና እና በተስፋ መኖር የሚችልበት አገር ለመገንባት እንሰራለን።

ዋና እሴት

ዋና እሴት

ርህራሄ
ቅንነት
ትብብር
ዘላቂነት
እኩልነት
ተጠያቂነት 

የቅርብ ጊዜ ጽሑፎች

ከ Hope for Society Development የተገኙ ዝማኔዎች እና ታሪኮች

Scroll to Top