የድርጅታችን ታሪክ
"በሆፕ ፎር ሶሳይቲ ዴቨሎፕመንት" (Hope for Society Development - HSD) ፓስተር ተመስገን ገብረሂወት ራዕይ የተመሰረተ ሲሆን ውድ ጓደኞቹ ያሬድ ሀይለማርያም፣ አለልኝ ሙላትዬ እና ሳባ በየነ ከፍተኛ ድጋፍ አበርክተዋል። በ2021 እ.ኤ.አ የተቋቋመው HSD በትግራይ ክልል በተቀሰቀሰው ግጭት ምክንያት ህዝቡ በደረሰበት ከፍተኛ ሰብዓዊ ቀውስ ተነሳስቶ ተመስርቷል። በትግራይ የተቀሰቀሰው ጦርነት በርካታ ግለሰቦችንና ቤተሰቦችን በከፍተኛ መከራ ውስጥ ጥሏል። ተፈናቅለዋል፣ የኑሮ ምንጮቻቸው ጠፍተዋል፣ ምግብ፣ መድሃኒት እና አስፈላጊ አቅርቦቶች በከፍተኛ እጥረት ውስጥ ናቸው። ስለዚህ ይሄንን ለመቋቋም የሚያስችል እርዳታዎችንና ስልጠናዎች በመስጠት ላይ የሚገኝ ድርጅት ነው።
የቡድን አባል
ተስፋልደት ግ/ዮሀንስ
ዲባባ ብርሃኔ
ሳባ በየነ
አሁን እርምጃ ይውሰዱ
እውነተኛ ለውጥ ለማምጣት ከእኛ ጋር ተቀላቀሉ! በጎ ፍቃደኛ በሆፕ ፎር ሶሳይቲ ዴቨሎፕመንት
እና የብዙዎች ሕይወት እንቀይራለን የእርሶ ጊዜዎ ክህሎትዎ እና ድጋፍዎ ለሚያስፈልጋቸው ማህበረሰቦች ተስፋ እና ለውጥ ሊያመጣ ይችላል።
ዛሬውኑ ይሳተፉ እና የለውጥ አካል ይሁኑ!
ዝርዝሮች
እንገናኝ
እርሶን ለማግኘት እንፈልጋለን! በጎ ፈቃደኛ መሆን፣ ከእኛ ጋር በመተባበር መሥራት ወይም ስለ ፕሮግራሞቻችን ተጨማሪ ለማወቅ ፍላጎት ካሎት፣ ድጋፍዎ ለውጥ ለማምጣት ይረዳናል። ዛሬውኑ ያግኙን እና ማህበረሰቦችን በማሳደግ እና ዘላቂ ለውጥ ለማምጣት በሚያደርገው ተልዕኮ ይቀላቀሉን።
ኢሜይል
info@gmail.com
ስልክ ቁጥር
+251 940747012
+251911078209
+251923300486
አድራሻ
አዲስአበባ , ኢትዮጵያ
አሁኑኑ ይመዝገቡ !!!
በስልጠና፣ የገንዘብ ድጋፍ እና በሌሎች ፕሮግራሞች ማህበረሰቡን ማንቃት
